NASA's New Robots Dive For Alien Life! | WION Podcast
NASA's New Robots Dive For Alien Life! | WION Podcast
Advertisement

LEAVE YOUR COMMENT

LATEST COMMENTS

@DorkaFikr-s9i Says:
የሰውን ልጅ የሂወት ስርአት ፈጣሪያዊ ስርአት ነጣቂ ሮቦት ባይመረት መልካምና እጅጉን ጥሩ ነው እኚ ሰውን የማይሰሙ በራሳቸው ፈቃድ ብቻ የሚቀሳቀሱ ከንቱ ፈጠራዎች የሰውን ልጅ ከምድር ላይ የሚያጠፉ መንቻካ የዲያቢሎስ ፕላን ናቸው አለም የሰለጠነች እየመሰላት እለት በለት ስብእናዋ እየሰለለ እየቀጠነ ነው ያለው እኚ ፈጠራዎች ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ከፍተኛ ነው የፈጠራቸውን ሰው ሳይቀር በመንቻካ ድርቅና ግዑዝነታቸው ገዳይ ናቸው የስብዕና ነብስ ሃይል በውስጣቸው ስለላለ ፈጣሪያቸው የእግዚአብሔር ተቃራኒ ሰይጣን ነው እነ ሶፊያ ወዘተ አርቴፒሻል እንተለጀንስ እየተባሉ በአለም ላይ ባይስፋፉ መልካም ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ በሰራው ወጥመድ መጥፋቱ ግድ ነውና ስንት ስራ አጥ የሰውን ልጅ ያፈራች ምድር እንዴት የሰዎችን የሂወት ዘመን አናኗር ለአርቴፕሻል ፈጠራ አሳልፋ ትሰጣለች አለም ? ይህ ኮ አይናችን ታወረ እንጅ ሉሲፈር ከእግዚአብሔር ተፎካክሮ የሰውን ላይፍ ለመቀማት ያበጀው ረቂቅ ተንኮል ነው የዘፍጥረቱ እባብ ተስቦ አድጎና ጎልምሶ ዛሬ ድረስ የሰው ልጅ አእምሮ አቶ የገዛ አይነ ምድሩን እያጨማለቀ ስልጣኔ እየመሰለው በአሸንጉሊት ነክ ኮተት ላይፉን እንዲነጠቅ ብዙ እየሰራ ይገኛል የዚህ አለም የጨለማው ገዥና አስተዳደር ዲያቢሎስ መጠንቀቅ ያስፈልጋል

More Middle East Videos